價格:免費
更新日期:2019-07-20
檔案大小:4.1M
目前版本:3.0
版本需求:Android 4.1 以上版本
官方網站:https://al-quran.app/
Email:contact@al-quran.app
聯絡地址:隱私權政策
ሁሉም ሙስሊሞች የቁርአን ቅጅ በሁሉም ጊዜ አብሯቸው ሊኖር ይገባል።
ቁራኑን በስማርት ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ በሥራ ቦታ፣ በትምህርት ቤት ወይም በጉዞ ላይ እያሉ ማንበብ ይችላሉ።
ቅዱስ ቁርአን ወይንም ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው።
ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማነም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማነም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአሳስት እንደማይችል ነዉ።
አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይሀም በአማርኛ የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ።
ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡
ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡
ቁርአን ሰዎች እና አጋንንት እንኳ ቢሰበሰቡ የሱብ ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም አረፍተ ነገር ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል።
ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ ሙስሊሞች ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም።
በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።
የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።
ይህ መተግብሪያ የቁርአን አሳሽ ሲሆን ይፋዊውን የአማርኛ ትርጉም በቅዱስ ቁርአን ውስጥ መፈለግ እና ማንበብ ይችላሉ። ይህም ቅዱስ ቁርአን ሁልጊዜና የትም ቦታ አብሮዎ እንዲሆን ይረዳዎታል። የሚወዷቸውን የቁርአን ጥቅሶች ወይም ሱራዎች እንዲፈልጉ በዚህም ደጋግመው በቀላሉ እንዲያግኟቸው ይረዳዎታል።
አሁን ቅዱሱን ቁርዓን በአማርኛ ማንበብ እና ቅዱሱን መልዕክት ከአላህ ማዳመጥ ይችላሉ ፣ በአንድሮይድ ስማርት ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ ላይ በነጻ።